Upskilling4Germany
በUpskilling4Germany ሞጁላዊ የሙያ የስልጠና ብቃቶች አዳዲስ እድሎችን መክፈት ።
ይዚህ አዲስ የፈጠራ ትምህርት አቀራረብ ተለዋዋጭ በሆነው የጀርመን ሃገር የስራ ገበያ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልግዎተን ክህሎቶች እንዲያዳብሩ ይረዳዎታል።
ሞዱላዊ መመዘኛዎቹ ውስብስብ የሆነውን የሥልጠና ፕሮግራሞችን በግልጽ ይከፍላሉ ፣ ይህም የተወሰኑ ክህሎቶችን ደረጃ በደረጃ ለማግኘት እንዲያተኩሩ ያስችልዎታል። ያሉህን ክህሎቶች ለማስፋት፣ ወደ አዲስ ስራ ለመቀየር ወይም በጀርመን የሙያዊ ብቃቶች ለማሟላት ከፈለክ፣ ተለዋዋጭ እና በተግባር ላይ ያተኮረ የሞዱል ብቃቶች ስልጠና ለስኬትዎ መንገዱን ይከፍትልዎታል።
የወደፊት አላማዎን ከጀርመን የሥራ ገበያ መስፈርቶች ጋር በተጣጣ መአልኩ በልዩ የዳበሩ የሥልጠና ፕሮግራሞች ደረጃ በደረጃ (ሞጁሎች) እንዴት መገንባት እንደሚችሉ ይወቁ።
ስለ Upskilling4Germany ፕሮግራም
ስለ Upskilling4Germany ፕሮግራም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ!
Upskilling4Germany በምግብ አቅርቦት ተቋም ውስጥ እና በመስተንግዶ ሙያ
ስለ ፕሮግራሙ የበለጠ ለማወቅ እዚህ ይጫኑ!
Upskilling4Germany ፕሮግራም መረጃ እና ቴክኖሎጂ
ስለ ፕሮግራሙ የበለጠ ለማወቅ እዚህ ጠቅ ያድርጉ