passer à la navigation passer au contenu passer au pied de page
S'inscrire pour le cours

የዶሮ እርባታ መሰረታዊ ስልጠና

Étapes

  1. Trouver un cours
  2. S'inscrire
  3. Se former
  4. certificat de participation
gratuit!

የእንስሳት እርባታ እንደ ላሞች ፤ አሳማዎች ፤ ፍየሎች ፤ በጎች እና ዶሮዎች ያሉ እንስሳት በማራባት ለምግብነት ማዋል ነው። መመገብ፣ ማርባታ፣ ማኖር እና ግብይትን ያካትታል። የእንስሳት ምርት ኢኮኖሚውን ያግዛል እና ጥሩ የምግብ ምንጭ ይሆናል። ሰዎች ለብዙ ፍላጎቶቻቸው በእንስሳት ምርት ላይ ጥገኛ ናቸው። በዚህ ስልጠና የዶሮ እርባታ ላይ ትኩረት እናደርጋለን።

S'inscrire pour le cours

Détails du cours

  • gratuit
  • Certificat de participation
  • Amharique
  • N1 de base
  • Moins de 2 heures
  • 4 Modules

Volume

  • ክፍል 1: የእንስሳት ምርት
  • ክፍል 2፡ የአነስተኛ የዶሮ እርባታ መግቢያ
  • ክፍል 3: እንዴት እንደሚጀመር
  • እውቀትዎን ይፈትሹ

Informations sur les modules

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

Zum Seitenanfang