ታዳሽ ሀይሎች
Steps
- Encontrar um curso
- Registar-se
- Aprender
- certificado de assiduidade
Gratuito!
እንኳን ወደ ታዳሽ ሃይሎች ስልጠና በደህና መጡ። ትምህርቱ የተነደፈው ስለ ታዳሽ ሃይሎች መሰረታዊ እውቀት መስጠት እና ሃይድሮጂንን ጨምሮ የተለያዩ የታዳሽ ሃይሎች ክፍሎች አጠቃላይ እይታ ለእርስዎ ማቅረብ ነው።
ኢነርጂ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን አካል ነው። ነገር ግን ሁሉም የምንጠቀማቸው የኃይል ምንጮች ታዳሽ አይደሉም ፤ ስለዚህ የታዳሽ ሃይሎች ዋና ሀሳብ ምንድን ነው እና እንዴት ነው የሚመነጩት? የሚለውን እንመለከታለን ።
ሀይል ከባዮጋዝ፣ ከነፋስ ኃይል ወይም ከፎቶቮልቲክስ ሊመነጭ የሚችል ሲሆን ፤ ታዳሽ ኃይሎች ከንፋስ ከውሃ ወይም ከፀሐይ ለመነጩ ይችላሉ።
Inscrever-se para o cursoDetalhes do curso
- gratuito
- Certificado de participação
- Amárico
- N1 básico
- menos de 2 horas
- 5 módulos
Conteúdos
- የታዳሽ ሃይሎች መሰረታዊ ሀሳብ
- የታዳሽ ሃይሎች አጠቃላይ እይታ
- የኃይል ማከማቻ
- ሀይድሮጅን
- እውቀቶን ይፈትሹ
Informações sobre os módulos
5 minutes
10 minutes
3 minutes
5 minutes
10 minutes