የጀርመንኛ ቁቅንቋ
የጀርመንኛ ቋንቋ ኮርሶች ለጀማሪዎች:
የጀርመንኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዕውቀትን ለማግኘት የሚያግዙዎ የጀርመንኛ ቋንቋ ትምህርቶችን እና የመማሪያ ቪዲዮዎችን እዚህ ያገኛሉ!
ከRosetta Stone (ሮሰታ ስቶን) እና Hallo Deutschule (ሃሎ ደችሹለ) አጋሮቻችን ጋር በመተባበር የጀርመንኛ ቋንቋን በብቃት እንዲማሩ እድል እንሰጥዎታለን።
የጀርመንኛ ቋንቋ ለመማር መልካም ዕድል!
ሮሴታ ስቶን
ሮሰታ ስቶን ኮርሶችን እንዴት እንደሚጠቀሙ:
1. ሮሰታ ስቶን መተግበሪያውን (አፕ) በተንቀሳቃስሺ ስልክዎ ላይ ይጫኑ እና ከዚያ ተመልሰው ይውጡ። እዚህ መተግበሪያዎችን (አፖችን) ማግኘት ይችላሉ ⇒
2. በ hub4africa ይመዝገቡ አና/ወይም በመለያ ይግቡ ።
3. ሮሰታ ስቶንን በኮርሱ ውስጥ ይፈልጉ እና ይመዝገቡ። ከዚያም በቀጥታ ወደ ሮሰታ ስቶን መተግበሪያ ይዛወራሉ።
4. አሁን ሮሰታ ስቶን ላይ በነፃ የጀርመንኛ ቋንቋ ኮርሶችን በhab4africa የመዳረሻ ውሂብ መጠቀም ይችላሉ።
Deutschkurs Rosetta Stone
Deutschkurse A1 und A2 auf der Plattform Rosetta Stone
የተጠቃሚ መረጃ:
ከ ሮሰታ ስቶን ጋር ያለን ትብብር የጀርመንኛን ቋንቋን በግልዎ እንዲማሩ ያስችልዎታል!
2,000 በሚሆኑ የመዳረሻ ቦታዎች፣ እና አጋርነት የእርስዎን የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ ለማሻሻል የተለያዩ የመማር እድሎችን ይሰጣል።
እባክዎን ያስተውሉ፣ ወደ ኮርሶቹ የመግብያ ፍቃዱ ጥቅም ላይ ከዋለብተ ከሦስት ወር በኋላ በራሱ ጊዜ ያበቃል ከመማሪያ ይዘቱ ምርጡን ለማግኘት በመደበኛነት መጠቀምን እንመክራለን። የትምህርቱን ይዘት በተቻለ መጠን ለመጠቀም ያለማቋረጥ እንዲያጠኑ እንመክራለን።
እባክዎ ከሶስት ወር ጥቅም ላይ ከዋለ በኋላ የኮርሶቹ መዳረሻ የሚያበቃ መሆኑን ልብ ይበሉ። ከመማሪያ ይዘቱ ምርጡን ለማግኘት በመደበኛነት መጠቀምን እንመክራለን።
ሮሰታ ስቶን እንዴት ይሰራል
ማንቃት ያስፈልጋል
ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.
ሃሎ ደችሹለ
ሃሎ ደችሹለ እሁድ እሁድ በ ዩቲዩብ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ይለቃል።
አባል በመሆን ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።
ከሃሎ ደችሹለ በሚልቀቁ ቪዲዮዎች ጀርመንኛን በፍጥነት፣በቀላል እና በአስደሳች መልኩ መማር ይችላሉ።
የመዝገበ ቃላት እውቅትዎን ማስፋት፣ ሰዋሰው እና የዓረፍተ ነገር አወቃቀሮችን መማር እና አነጋገርዎን ማሻሻል ይችላሉ።
ተጨማሪ መራጃ በደች ሹለ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ማኘት ይችላሉ።
ስለ ሃሎ ደችሹለ እና ስለ ፊት-ለፊት ኮርሶች መረጃ በwww.hallodeutschschule.ch ላይ ማግኘት ይችላሉ።
እዚህ በ hub4africa የሚያገኟቸው የመማሪያ ቪዲዮዎች በአውሮፓ የጋራ ቋንቋዎች ማጣቀሻ መስፈርተ ደረጃ A1 እና A2 ላይ ይገኛሉ!
የወደፊት መድረሻዎን ለማስተካከል ይወስኑና እና ኣሁኑኑ ይጀምሩ!
የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታዎን ይፈትሹ!
እዚህ በhub4africa ፕሮግራም ውስጥ የጀርመንኛ ቋንቋ ኮርሶችን ያገኛሉ
ትክክለኛውን የጀርመንኛ ቋንቋ ኮርስ እስካሁን አላገኙም?