ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ስራ እና ሂወት በጀርመን ውስጥ

11 Bilder

ህይወት በጀርመን ውስጥ

ህይወት በጀርመን ውስጥ የተለያየ እና አስደናቂ ነው።

ስለ ቤተሰብ መረጃ ይሁን ስለ መኖሪያ ቤት ወይም ኢንሹራንስ - ጀርመንን ይወቁ እና ቆይታዎን እንዴት የተሻለ ማድረግ እንደሚችሉ ይወቁ።

 

በጀርመን ውስጥ መስራት

ወደ ጀርመን የሥራ ዓለም ለመግባት እና ስኬታማ ለመሆን ጥሩ ዝግጅት በማድረግ ውጤታማ መሆን ይችላል።

ተፈላጊነት ስላላቸው ሙያዎች፣የብቃቶች እውቅና፣ ንግድ ስለመጀመር፣ምርምር እና ስራ ፍለጋን በተመለከተ የበለጠ ማወቅ ይችላሉ።

 

በጀርመን ስለ መኖር እና መሥራት የሚመለከቱ ስልጠናዎችን እዚህ ያገኛሉ።

0 Bilder

ራዕይዎ በጀርመን መኖር እና መስራት ከሆነ የቤት ስራዎን በደንብ መስራት (ቀድሞ መዘጋጀት) እና በደንብ ማቀድ በጣም አስፈላጊ ነው። ይህ ለራዕይዎ ስኬታማነት አስተዋጻኦ ያደርጋል!

እዚህ ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ፡-

ጀርመንኛ ይማሩ!

ለጀማሪዎች የጀርመንኛ ትምህርት እዚህ ይጫኑ

ዝርዝር አሳይጀርመንኛ ይማሩ!

ለሙያዊ መመዘኛዎችዎ የሚሰጥ እውቅና

ለበለጠ መረጃ እዚህ ይጫኑ

ዝርዝር አሳይለሙያዊ መመዘኛዎችዎ የሚሰጥ እውቅና

የጀርመን ሁለትዮሽ የቴክኒክ እና ሙያ ስርዓት

ስለ ጀርመን ጀርመን ሁለትዮሽ የቴክኒክ እና ሙያ ስርዓት ለማወቅ እዚህ ይጫኑ

ዝርዝር አሳይየጀርመን ሁለትዮሽ የቴክኒክ እና ሙያ ስርዓት
Zum Seitenanfang