passer à la navigation passer au contenu passer au pied de page
S'inscrire pour le cours

የጣፋጮች ኬኮች ስራ ፤ ንጥረ ነገሮች

Étapes

  1. Trouver un cours
  2. S'inscrire
  3. Se former
  4. certificat de participation
gratuit!

በማብሰል ሂደት ውስጥ ምን እንደሚፈጠር ለመረዳት  ወይም ከዚያ በላይ ጥሬ ዕቃዎችን መጠቀም ካልተቻለ ለመለዋወጥ ስለ ጥሬ ዕቃዎችን ማወቅ አስፈላጊ ነው። ተመሳሳይ ውጤት ያላቸው መቀያየር የሚችሉ ንጥረ ነገሮች አሉ ፤ የምግብ አዘገጃጀቱ በዚህ መሰረት ሊለወጥ ይችላል። ይህም የሚሰሩትን ኬኮች የበለጠ ባላ ብዙ ምርጫ እና የበለጠ ጣፍጭ ያደርጋቸዋል ፤ ይህም የራሳቸውን ጣእም እንዲፈጥሩ ያስችላቸዋል።

S'inscrire pour le cours

Détails du cours

  • gratuit
  • Certificat de participation
  • Amharique
  • N1 de base
  • Moins de 2 heures
  • 8 Modules

Volume

  • መግቢያ
  • የተፈጨ ዱቄት እና ተመሳሳይ ምርቶች
  • ወተትና የወተት ተዋጽኦዎች
  • የሚበሉ ቅባቶች
  • ስኳር
  • እንቁላል
  • ጨው
  • እውቀቶን ይፈትሹ

Informations sur les modules

1 Minutes

10 Minutes

5 Minutes

5 Minutes

7 Minutes

3 Minutes

2 Minutes

10 Minutes

Zum Seitenanfang