ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ጀርመንኛ ይማሩ

የጀርመን ኮርሶች ለጀማሪዎች:

የጀርመንኛ የመጀመሪያ ዕውቀትን ለማግኘት የሚያግዙዎ የጀርመን ትምህርቶችን እና የመማሪያ ቪዲዮዎችን እዚህ ያገኛሉ!

 

ከአጋሮቻችን Rosetta Stone  እና Hallo Deutschule ጋር በመተባበር ጀርመንኛን በብቃት እንዲማሩ እድል ይሰጥዎታል።

 

ሮሰታ ስቶን የተረጋገጠ እና የተሳካ የመማር ዘዴን ያመጣል፣ እኛ ደግሞ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የመማሪያ ቪዲዮዎችን ከሃሎ ደችሹለ በማዋሃድ የመማር ልምዶን እናጠነክራለን።

ይህ በልዩ የተዋቀሩ የጀርመን ኮርሶች እና አሳታፊ የመማሪያ ቪዲዮዎች ጥምረት ሁሉን አቀፍ እና ውጤታማ የመማር ልምድ ይሰጥዎታል።

 

ወደ ጀርመን ዓለም ዘልቀው ይግቡ እና እውቀትዎን በሚያስደስት እና ዘላቂ በሆነ መንገድ ያስፋፉ።

ጀርመንኛ ለመማር መልካም ዕድል!"

 

 

ሮሴታ ስቶን

ሮሰታ ስቶን ቋንቋዎችን ለመማር ካሉ ግንባር ቀደም መድረኮች አንዱ ነው።

መድረኩ ለተለያዩ ቋንቋዎች ፈጣን እና ውጤታማ ዘዴዎችን ያቀርባል ይህም ጀርመንኛ ማንበብ፣መፃፍ እና በራስዎ መናገር እንዲችሉ ይረዳዎታል።

ከ ሮሰታ ስቶን  ጋር፣ እንደ ማዳመጥ፣ የመናገር፣ የቃላት አነባበብ፣ ማንበብ፣ ሰዋሰው፣ የቃላት አገባብ እና መጻፍ ያሉ የተለያዩ ንዑስ ክህሎቶች በእያንዳንዱ ትምህርት ስልታዊ በሆነ መንገድ ያስተዋውቆታል።

በተጨማሪም፣ መልሰው የሚያዩዋቸው እና እራስዎን የሚገመግሙባቸው ክፍሎች ተካተዋል።

ሮሰታ ስቶን እንዴት ይሰራል

ማንቃት ያስፈልጋል

ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.

Deutschkurs Rosetta Stone

Deutschkurse A1 und A2 auf der Plattform Rosetta Stone

የጀርመን ቋንቋ ስልጠና
ዝርዝር አሳይDeutschkurs Rosetta Stone

ከ ሮሴታ ስቶን ጋር ያለን ትብብር ጀርመንኛን በራስዎ እንዲማሩ ያስችልዎታል!

 

በ 4,000 በላይ የመዳረሻ ነጥቦች ፤ ይህ ሽርክና የጀርመን ቋንቋ ችሎታዎትን ለማሻሻል ሰፊ የመማሪያ እድሎችን ይሰጥዎታል።

እባክዎ ከሶስት ወር ጥቅም ላይ ከዋለ በኋላ የኮርሶቹ መዳረሻ የሚያበቃ መሆኑን ልብ ይበሉ። ከመማሪያ ይዘቱ ምርጡን ለማግኘት በመደበኛነት መጠቀምን እንመክራለን።

 

የሮሴታ ስቶንን አፕ በቀጥታ ያውርዱ

በዚህም ሁሉ ነገር በትክክል መስራቱን ያረጋግጣሉ

በተጨማሪም በዚ አፕ ጀርመንኛ ኦፍ ላይን ሆነው መማር ትችላሉ! 

ሃሎ ደችሹለ

ሃሎ ደችሹለ እሁድ እሁድዩቲዩብ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ይለቃል።

 

አባል በመሆንተጨማሪ ነገሮችን ማግኘት ይችላሉ።

ከሃሎ ደችሹለ በመጡ ቪዲዮዎች ጀርመንኛን በፍጥነት፣በቀላል እና በአስደሳች መማር ይችላሉ።

የቃላት ዝርዝርዎን ማስፋት፣ ሰዋሰው እና የዓረፍተ ነገር አወቃቀሮችን መማር እና አነጋገርዎን ማሻሻል ይችላሉ።

ተጨማሪ መራጃ በደች ሹለ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ማኘት ይችላሉ።

ስለ ሃሎ ደችሹለ እና ስለ ፊት-ለፊት ኮርሶች መረጃ በwww.hallodeutschschule.ch ላይ ማግኘት ይችላሉ።

 

እዚህ በ hub4africa የሚያገኟቸው የመማሪያ ቪዲዮዎች በአውሮፓ የጋራ ቋንቋዎች ማጣቀሻ ደረጃ A1 እና A2 ላይ ይገኛሉ!

የወደፊት ሁኔታዎን ይወስኑና እና ወዲያውኑ ይጀምሩ!

የጀርመንኛ ቌንቌ ችሎታዎን ይፈትሹ!

የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታዎ ምን ያህል ጥሩ እንደሆነ ማረጋገጥ ይፈልጋሉ?

የ ጎቴ ኢኒስቲትዩት መመዘኛን እዚህ ይውሰዱ

በዚህ ፈተና የቃላት አጠቃቀምዎ እና ሰዋሰውዎ ምን ያህል ጥሩ እንደሆኑ እና የተፃፉ እና የተነገሩ ፅሁፎችን ምን ያህል መረዳት እንደሚችሉ ማረጋገጥ ይችላሉ።

እዚህ ከ hub4africa ፕሮግራም የጀርመንኛ ቋንቋ ኮርሶችን ያገኛሉ

0 Bilder
Zum Seitenanfang