Skip to navigation Skip to main content Skip to footer
Register for course

የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ

Steps

  1. Find course
  2. Register
  3. Learn
  4. certificate of participation
for free!

በዚህ መሰረታዊ ስልጠና ውስጥ የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ ሙያ በመጀመሪያው በቪዲዮ ላይቀርቧል። በቀጣዮቹ ምዕራፎች የኤሌትሪክ ምህንድስና፣ የብረታ ብረት ስራ፣ የቁጥጥር እና አውቶሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎችን ያጠቃልላል። በዚህም የእርስዎን እውቀት ደረጃ በደረጃ መገንባት እንዲሁም በአጭር ፈተና ምን ያህል እንደተረዱ ማወቅ ይችላሉ።

Register for course

Course details

  • free of charge
  • Certificate of participation
  • Amharic
  • L1 Basic
  • under 2 hours
  • 5 modules

Contents

  • የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ ስራ ምንድነው?
  • ኤሌክትሪካል ምህንድስና
  • የብረታ ብረት ስራ
  • ቁጥጥር እና አውቶሜሽን ምህንድስና
  • እውቀቶን ይፈትሹ

Information on the modules

2 minutes

15 minutes

10 minutes

10 minutes

10 minutes

Zum Seitenanfang