ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ንድፍ

ይህ የሙያ ዘርፍ በፈጠራ ላይ ያተኩራል። የሚሰሩት ስራዎች በዲጂታል ሚዲያ በመጠቀም  ወይም በእጅ በሚሰሩ ስራዎች ሊሆኑ ይችላሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ትዕግስት ፤ የማተኮር ችሎታ እና ትክክለኛነት
  • ቅልጥፍና እና የዓይን-እጅ ቅንጅት
  • የቀለም እና ቅርጾች ፈጠራ ብቃት
  • የደንበኛ መንከባከብ ዝንባሌ (ለምሳሌ ደንበኞችን ሲመክር፣ በሽያጭ ላይ)
Logo KOJACK

እዚህ በንድፍ መስክ ያሉ የስራዎችን ዘርፎችን ማግኘት ይችላሉ።

Two women at looms

የምንጣፍ ስራ

ይህ የስራ ዘርፍ የተለያዩ ምንጣፎችን መስራት ላይ ያተኩራል

ንድፍ
ዝርዝር አሳይየምንጣፍ ስራ
sewing maschine

ፋሽን ዲዛይነር

በዚህ የስራ ዘርፍ ውስጥ የተላያዩ ልብሶችን መንደፍ እና ማእስራትን ያካትታል

ንድፍ
ዝርዝር አሳይፋሽን ዲዛይነር

ሊወዷቸው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang