array(1) { [0]=> int(1) } ነጻ ኮርሶች |የቴክኖሎጂ እና ዲጅታል የስራ መመሪያ ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል

ዲጂታላይዜሽን እየጨመረ በመምጣቱ እና በየጊዜው አዳዲስ መስፈርቶች በመጨመራቸው በዚህ መስክ ውስጥ የሰለጠኑ ሰራተኞች ፍላጎት እያደገ ነው። የመሳሪያዎችን እና ስርዓቶችን ማምረት፣ ማስፋፋት ፤ መለወጥ ፤ መጠገን የስርዓቶችን እና መገልገያዎችን ማቀድ እና መጫን፣ ፕሮግራሚንግ፣ ዲዛይን፣ ስራ ላይ ማዋል እና መጠገን የዚህ የስራ መስክ አካል ናቸው። የቴክኒካል እውቀት፣ ሒሳብ እና ሳይንሳዊ ፍላጎቶች እና ተሰጥኦዎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ ናቸው።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ቴክኒካዊ የመረዳት አቅም
  • ጥሩ የማገናዝብ እና የመወሰን ብቃት
  • ቅልጥፍና እና የዓይን-እጅ ቅንጅት
  • እንክብካቤ እና ኃላፊነት

ይህ የስራ ዘርፍ የሚስማማዎ ከሆን የ KoJACK ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል መልምውጃዎችን ይውሰዱ !

Logo KOJACK

እዚህ በቴክኖሎጂ እና ዲጂታል መስክ ያሉ የስራዎችን ዘርፎችን ማግኘት ይችላሉ።

Pipes House connection

የማሽን ንፅህና ፣ ማሞቂያ እና አየር ማቀዝቀዣ

ይህ ሙያ ዘርፍ የንፅህና አጠባበቅ ስርዓቶችን መተግበር እና የአየር ማቀዝቀዣዎችን መትከል እና መስራት ነው።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይየማሽን ንፅህና ፣ ማሞቂያ እና አየር ማቀዝቀዣ
Turning maschine

የማሽን ባለሞያ

ይህ የሙያ ዘርፍ ትክክለኛ የብረት ቅርጻ ቅርጾችን በመሥራት ላይ ያተኩራል።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይየማሽን ባለሞያ
Switchgear

የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ

ይህ የሙያ ዘርፍ የኤሌክትሪክ ስራዎች ላይ ያተኩራል።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይየኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ
Milling machine

ብረት መቁረጥ

ይህ የስራ ዘርፍ ብረት መቁረጥ ላይ ያተኩራል።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይብረት መቁረጥ
Industrial plant for engine production

ሜካትሮኒክስ ቴክኒሻን

ይህ የስራ ዘርፍ የሜካትሮኒክስ ሲስትም መስራት ያካትታል።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይሜካትሮኒክስ ቴክኒሻን

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል ዘርፍ ያሉ ኮርሶች

በቴክኖሎጂ እና በዲጂታል መስክ መሰረታዊ ኮርሶች

0 Bilder

ሊወዷቸው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang