array(1) { [0]=> int(1) } ሌሎች የእጅ ሥራዎች | ነጻ ኮርሶች | የስራ አይነቶች ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ሌሎች የእጅ ሥራዎች

የእጅ ሥራ ሁሉንም ዓይነት ምርቶች ማምረት ያካትታል። ከእንጨት፤ ከፕላስቲክ ወይም ከመስታወት ፤ ከቆዳ፤  ከጨርቃ ጨርቅ ፤ ከወረቀት ወይም  ከከበሩ ድንጋዮች ፤ የግንባታ እቃዎች ወይም የምግብ እቃዎች ጋር ይሠራሉ። በግንባታው ዘርፍ ማቀድና ሁሉም  ህንጻዎችን  መስራት ፣ የትራፊክ መስመሮችን እና ክፍት ቦታዎችን መገንባት ነው። በማዕድን ዘርፍ ነዳጅ የከበሩ ድንጋዎች ማውጣት  ወይም ጨው ማውጣት ላይ ያተኩራል።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥሩ አካላዊ ብቃት
  • ቅልጥፍና ትጋት
  • ትጋት
Logo KOJACK

እዚህ በሌሎች የእጅ ሥራዎች መስክ ያሉ የስራዎችን ዘርፎችን ማግኘት ይችላሉ።

Hands lay tiles

የሴራሚክ ባለሞያ

ይህ ሙያ የሚያጠነጥነው የተለያዩ ንጣፎች በመስራት ላይ ነው።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይየሴራሚክ ባለሞያ
House building

የጡብ ባለሞያ

ይህ ስራ ለመኖሪያ እና ለንግድ ቤት ግንባታ የሚሆኑ ጡቦችን የማዋዋቀር እና ማምረት ስራ ነው።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይየጡብ ባለሞያ
Paint roller

ቀለም ቀቢ

ይህ የሙያ ዘርፍ ቀለም መቀባትና ተያያዥ ስራዎችን ያካትታል።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይቀለም ቀቢ
Hand during woodturning

አናጢ

ይህ የስራ ዘርፍ እንጨት እና ከእንጨት ስራ ጋር ተያያዥ ስራዎችን ያክትታል።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይአናጢ
Man welding with welding goggles

በያጅ

ይህ የስራ ዘርፍ ብረት ብየዳ ላይ ያተኩራል

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይበያጅ
Sheet metal work on the roof

ቲንስሚዝ

ይህ የስራ ዘርፍ ሁሉንም የግንባታ ክፍሎችን በማምረት እና በመገጣጠም ላይ ያተኩራል።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች

በሌሎች የእጅ ሥራዎች መስክ ውስጥ ኮርሶች

መሰረታዊ ደረጃ በሙያቸው ለጀማሪ ሰዎች የታሰበ ነው። እዚህ ውስጥ ለወደፊቱ ስራዎ ሙያዎ መሰረታዊ እውቀትን ማግኘት ይችላሉ።

 

በሌሎች የእጅ ሥራዎች መስክ መሰረታዊ ኮርሶች

0 Bilder

ሊወዷቸው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang