ቀለም ቀቢ
የቀለም ቀቢ ስራ ምንድነው ?
እንደ ቀለመ ቀቢ፣ የህንጻ ግድግዳዎችን፣ ጣሪያዎችን፣ ወለሎችን እና የፊት ገጽታዎችን ዲዛይን ያደርጋሉ፣ እና ያለብሳሉ። ከተለያዩ ቁሳቁሶች የተሠሩ ዕቃዎችን ጠብቀህ አዲስ ገጽታ እንዲላበሱ ማስቻል ነው። በተጨማሪም ሙቀትን፤ ቅዝቃዜን፤ ድምጽን እና የእሳት መከላከያዎችን መስራታቸውን በማረጋገጥ የማጠናቀቂያ እና የማድረቅ ስራዎችን ያካሂዳሉ።
ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?
- ጥንቃቄ (ለምሳሌ ቀለም በሚቀዳበት እና በሚሞላበት ጊዜ)
- የምልከታ ትክክለኛነት (ለምሳሌ የሻጋታ ጠብታዎችን እና የመሳሰሉትን መመልከት)
- ትክክለኛነት (ለምሳሌ ቀለምን በእኩል መጠቀም)
- ጥንቃቄ ማድረግ
ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች
የሴራሚክ ባለሞያ
ይህ ሙያ የሚያጠነጥነው የተለያዩ ንጣፎች በመስራት ላይ ነው።
የጡብ ባለሞያ
ይህ ስራ ለመኖሪያ እና ለንግድ ቤት ግንባታ የሚሆኑ ጡቦችን የማዋዋቀር እና ማምረት ስራ ነው።
አናጢ
ይህ የስራ ዘርፍ እንጨት እና ከእንጨት ስራ ጋር ተያያዥ ስራዎችን ያክትታል።
ቲንስሚዝ
ይህ የስራ ዘርፍ ሁሉንም የግንባታ ክፍሎችን በማምረት እና በመገጣጠም ላይ ያተኩራል።
በያጅ
ይህ የስራ ዘርፍ ብረት ብየዳ ላይ ያተኩራል