array(1) { [0]=> int(1) } ነጻ ኮርሶች | በግብርና እና አካባቢ ስራ ያግኙ ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ግብርና እና አካባቢ

ይህ ሙያ ከቤት ውጪ በተፈጥሮ ከእጽዋት እና ከእንስሳት ጋር አብሮ በመስራትን ያካትታል ። በግብርናው ዘርፍ ተፈጥሮ እና አካባቢ በዋነኝነትም የሚሰሩት ስራዎች ከእንስሳት እና እፅዋት ጋር ነው። ለምሳሌ እንስሳትን ማራባት እና መንከባከብ ወይም ተክሎችን ማብቀል እና መሰብሰብ፤ ፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ሥጋ ወይም ወተት ማምረት እና ለገበያ ማቅረብ ፤ ሌላው ከተፈጥሮ ጋር የተያያዘ የእንቅስቃሴ መስክ የአረንጓዴ ቦታዎች ልማት ነው። ከዚህ በተጨማሪ የተፈጥሮ ጥበቃ እና የአካባቢ ጥበቃ እርምጃዎችን ማቀድ ፤ የቆሻሻ እና የቆሻሻ ውሃ አወጋገድ ክትትል ወይም የአካባቢ ጥበቃ ደንቦችን ማክበር ሌላው በዚህ ዘርፍ ትኩረት የሚሰጠው ነው።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥሩ አካላዊ ብቃት (ለመሳሌ፤ ማዳባሪያ ለመሸክም፤ የጉልበት ስራ ለምስራት)
  • መንካባክብ መቻል እና ሀላፊነት መሸከም
  • ስለ ተፈጥሮና አካባቢ በቂ እውቀት መኖር
Logo KOJACK

እዚህ በግብርና እና አካባቢ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ስራዎችን ማግኘት ይችላሉ

Field with vegetables

የአትክልትና ፍራፍሬ አትክልተኛ

ይህ የስራ ዘርፍ እጽዋትን ማብቀል እና መንከባክብን ያካትታል

ግብርና እና አካባቢ
ዝርዝር አሳይየአትክልትና ፍራፍሬ አትክልተኛ
Man on a tractor ploughing

ገበሬ

ይህ የስራ ዘርፍ የእንሣትና እጽዋት ምርታማነት ላይ ያተኩራል ።

ግብርና እና አካባቢ
ዝርዝር አሳይገበሬ

ግብርና እና አካባቢ ዘርፍ ያሉ ኮርሶች

በግብርና እና አካባቢ መስክ መሰረታዊ ኮርሶች

0 Bilder

ሊወዷቸው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang