ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ህብረተስብ እና ጤና

ይህ የስራ ዘርፍ  ትኩረቱ በሰዎች እና በደህንነታቸው ላይ ነው። ከልጆች እስከ አዛውንቶች ሁሉም የአእምሮ እና የጤና ሁኔታዎች በዚህ መስክ ይንከባከባሉ። ከሰዎች ጋር መስራት፣ ድጋፍ፣ ልማት እና እንዲያገግሙ መርዳትን ያካትታል። በመስክ ላይ በመመስረት፤ ከአዛውንቶች ፤ወጣቶች ወይም ልጆች ጋር መስራት ይችላሉ። የሥራው ቦታ በተቋማት ውስጥ ነው።

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የኃላፊነት ስሜት
  • ርህራሄ
  • የተግባቦት ችሎታ
  • የአእምሮ መረጋጋት

ይህ የስራ ዘርፍ የሚስማማዎ ከሆን የ ህብረተስብ እና ጤና KoJACK መልምውጃዎችን ይውሰዱ !

Logo KOJACK

እዚህ በህብረተስብ እና ጤና መስክ ያሉ የስራዎችን ዘርፎችን ማግኘት ይችላሉ።

Kindergarden children behind a fence

አስተማሪ

ይህ የስራ ዘርፍ ህጻናትና ወጣቶችን ማስተማርን ያካትታል

ህብረተስብ እና ጤና
ዝርዝር አሳይአስተማሪ
Health care worker holds up a heart

የጤና ባላሞያ

ይህ የስራ ዘርፍ የታመሙ ሰዎችን መንከባከብ እና መርዳትን ያካትታል

ህብረተስብ እና ጤና
ዝርዝር አሳይየጤና ባላሞያ

አዋላጅ

ይህ የሥራ ዘርፍ በቅድመ-ወሊድ፣ በወሊድ ጊዜ እና በወሊድ ወቅት ሴቶችን መደገፍ እና መንከባከብ ያካትታል።

ህብረተስብ እና ጤና
ዝርዝር አሳይአዋላጅ

የትምህርት አስተባባሪ

ይህ የሙያ ዘርፍ የመማሪያ ሂደቶችን መደገፍን ይመለከታል።

ህብረተስብ እና ጤና
ዝርዝር አሳይየትምህርት አስተባባሪ

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang