ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

አስተማሪ

ስራዎን ያሳዩ! አስተማሪ

ማንቃት ያስፈልጋል

ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.

የአስተማሪ ስራ ምንድነው?

እንደ አስተማሪ ከልጆች እና ወጣቶች ጋር ይሰራሉ። ይንከባከባሉ ፤ ያስተምራሉ እና ይደግፏቸዋ። ልጆቹ እና ወጣቶች መን አይነት ባህሪ እንደሚኖራቸው እና እንዴት እንደሚያድጉ ይመለከታሉ። እንደ እድሜያቸው የተወሰኑ የማስተማር ዘዴዎችን በመጠቀም ይደግፋሉ። እንዲሁም ጥቃቅን ጉዳቶችን ያክማሉ፣ ምግብ ያዘጋጃሉ ወጣቶችን ስለግል ንፅህና ያስተምራሉ። የሥራዎ አስፈላጊ ገጽታ ከወላጆች ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎት እና ስለልጆቻቸው ማሳወቅ እና ምክር መስጠት ይኖርቦታል።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የኃላፊነት ስሜት (ወጣቶችን ሲቆጣጠሩ)
  • ርኅራኄ እና ግጭትን የመፍታት ችሎታ 
  • የተግባቦት ችሎታዎች (ለምሳሌ ከወላጆች ጋር መነጋገር)
  • የስነ-ልቦና መረጋጋት

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Health care worker holds up a heart

የጤና ባላሞያ

ይህ የስራ ዘርፍ የታመሙ ሰዎችን መንከባከብ እና መርዳትን ያካትታል

ህብረተስብ እና ጤና
ዝርዝር አሳይየጤና ባላሞያ

አዋላጅ

ይህ የሥራ ዘርፍ በቅድመ-ወሊድ፣ በወሊድ ጊዜ እና በወሊድ ወቅት ሴቶችን መደገፍ እና መንከባከብ ያካትታል።

ህብረተስብ እና ጤና
ዝርዝር አሳይአዋላጅ

የትምህርት አስተባባሪ

ይህ የሙያ ዘርፍ የመማሪያ ሂደቶችን መደገፍን ይመለከታል።

ህብረተስብ እና ጤና

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang