ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

አዋላጅ

ስራዎን ያሳYኡ! አዋላጅ

ማንቃት ያስፈልጋል

ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.

የአዋላጅ ስራ ምንድነው ?

እንደ አዋላጅ የሴት ልጅን አካል እንዲሁም በእርግዝና ወቅት ከእሱ ጋር ምን እንደሚከሰት በደንብ ማወቅ ያስፈለጋል። እርጉዝ ሴቶችን መምከር እና ለመውለድ እና ለመውለድ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ መርዳት ፤ በሚወልዱበት ጊዜ ውስብስብ ችግሮች ሲከሰቱ ፤ ወደ ሐኪም መደወል እና በሕክምና ሂደቶች ማገዝ።

ከወሊድ በኋላ እናቶችን እና አዲስ የተወለዱ ሕፃናትን መመርመርና እና መንከባከብ። በመጀመሪያዎቹ ጡት የማጥባት ሳምንታት እናቶችን በመደበኛነት በመጎብኘት ጡት በማጥባት ፣ በድህረ ወሊድ እና ጨቅላ እንክብካቤ እና አመጋገብ እንዲሁም እናቶች እና አራስ ሕፃናት የተሻለ ጤንነት እንዲኖራቸው በንፅህና አጠባበቅ መሰረታዊ ነገሮች ላይ ይመክራሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ርህራሄ  (ለምሳሌ እናቶች ጋር በሚገናኙበት ጊዜ)
  • እንክብካቤ እና ኃላፊነት (ለምሳሌ አዲስ የተወለደውን ልጅ ጡት ሲያስወግዱ፣ መወለዱን ሲመዘግቡ፣ ወዘተ.
  •  የስነ ልቦና መረጋጋት (ለምሳሌ የታመሙ ህጻናት በሚወለዱበት ጊዜ ወይም በወሊድ ጊዜ)
  • የመወሰን ችሎታ (ለምሳሌ በወሊድ ጊዜ ድንገተኛ ሁኔታዎች)

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Health care worker holds up a heart

የጤና ባላሞያ

ይህ የስራ ዘርፍ የታመሙ ሰዎችን መንከባከብ እና መርዳትን ያካትታል

ህብረተስብ እና ጤና
ዝርዝር አሳይየጤና ባላሞያ
Kindergarden children behind a fence

አስተማሪ

ይህ የስራ ዘርፍ ህጻናትና ወጣቶችን ማስተማርን ያካትታል

ህብረተስብ እና ጤና
ዝርዝር አሳይአስተማሪ

የትምህርት አስተባባሪ

ይህ የሙያ ዘርፍ የመማሪያ ሂደቶችን መደገፍን ይመለከታል።

ህብረተስብ እና ጤና

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang