ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ንግድ እና አስተዳደር

በቢሮ ውስጥ ባሉ የሂደቶች አደረጃጀት ፤ መርሐግብር እና ትዕዛዝ ላይ ያተኩራል። የተለመዱ የስራ ቦታዎች፣ ለምሳሌ አስተዳደር፣ ግብይት እና ማስታወቂያ፣ ኢንሹራንስ፣ የሰው ሃይል ወይም የሪል እስቴት አስተዳደር ናቸው። በሽያጭ እና በስርጭት ውስጥ ትኩረቱ በሁሉም ዓይነት እቃዎች እና አገልግሎቶች ላይ ነው። በሂሳብ አያያዝ ወይም በግብር ጉዳዮች ላይ እንደሚደረገው የንግድ እንቅስቃሴዎችን ለማቀድ እና ለማቀናጀት የንግድ ሥራ አመራር እና የህግ መርሆዎች ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ።

 

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የደንበኛ እና የአገልግሎት አይነት ማወቅ
  • ማገናዘብ መቻል
  • ድርጅታዊ ችሎታዎች
  • የኮምፒውተር እውቀት

ይህ የስራ ዘርፍ የሚስማማዎ ከሆን የ ንግድ እና አስተዳደር KoJACK መልምውጃዎችን ይውሰዱ !

Logo KOJACK

እዚህ በንግድ እና አስተዳደር መስክ ያሉ የስራዎችን ዘርፎችን ማግኘት ይችላሉ።

Woman and man at a reception desk

እንግዳ ተቀባይ

ይህ የስራ ዘርፍ እንግዶችን መቀበል እና ማስተናገድን ያካትታል

ንግድ እና አስተዳደር
ዝርዝር አሳይእንግዳ ተቀባይ
Man at a desk with a computer

ጻሀፊ

ይህ የስራ ዘርፍ የጽህፈት ስራዎችን ማደራጅት እና ማቀድ ላይ ያተኩራል

ንግድ እና አስተዳደር
ዝርዝር አሳይጻሀፊ
Face of a woman behind a screen

የቢሮ ረዳት

ይህ የስራ ዘርፍ ቢሮ ውስጥ ያሉ ሰራዎችን ማገዝ ላይ ያተኩራል

ንግድ እና አስተዳደር
ዝርዝር አሳይየቢሮ ረዳት

ሊወዷቸው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang