ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ጻሀፊ

የጻሀፊ ስራ ምንድነው?

እንደ ጸሐፊነት የአለቃዎ ወይም የቡድን መምሪያዎ ቀኝ እጅ ነዎት።  ደብዳቤውን ይጽፋሉ ፤ ቀጠሮ ይይዛሉ ፤ ሪፖርቶችን ይጽፋሉ እንዲሁም ሰነዶችን ያዘጋጃሉ። ከደንበኞች እና ከንግድ አጋሮች ጋር በኢሜል እና በስልክ መገናኘት እና ጥያቄዎቻቸውን በቃልም ሆነ በጽሁፍ መመለስ የስራው አንድ አካል ነው። እንዲሁም ደንበኛው በአካል ሲመጣ መረጃ ይሰጣሉ። የንግድ ጉዞዎች፣ ኮንፈረንሶች ወይም የደንበኛ ጉብኝቶች መርሐግብር ሲይዙ፣ እነሱን የማደራጀት ኃላፊነት አለብዎት። ለምሳሌ የሆቴል ክፍሎችን ማስያዝ ፤ የስብሰባ ሰነዶችን ማዘጋጀት እና የመሰብሰቢያ ክፍሎችን ማደራጀ ።

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ድርጅታዊ ክህሎቶች እና ትጋት
  • የደንበኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ
  • በቃልም ሆነ በጽሁፍ እራስዎን የመግለጽ ችሎታ
  • የኮምፒውተር እውቀት

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Woman and man at a reception desk

እንግዳ ተቀባይ

ይህ የስራ ዘርፍ እንግዶችን መቀበል እና ማስተናገድን ያካትታል

ንግድ እና አስተዳደር
ዝርዝር አሳይእንግዳ ተቀባይ
Face of a woman behind a screen

የቢሮ ረዳት

ይህ የስራ ዘርፍ ቢሮ ውስጥ ያሉ ሰራዎችን ማገዝ ላይ ያተኩራል

ንግድ እና አስተዳደር

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang