ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የአትክልት እና ፍራፍሬ አትክልተኛ

 

ይህ የሙያ ዘርፍ ተክሎች ስለማደግ እና መንከባከብ ነው።

 

ስራዎን ያሳዩ ! አትክልተኛ

ማንቃት ያስፈልጋል

ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.

የአትክልተኛ ስራ ምንድነው?

አትክልተኛ ከተፈጥሮ ጋር በቅርበት የሚሰራ ሲሆን በተክሎች እንክብካቤ እና ምርታማነት ላይ ያተኩራል። አፈር መንከባከብ ፤ መደብ መስራት ፤ ተክሎችን ማብቀል ፤ውሃ ማጠጣጥ እና ማዳበሪያ መጨመርን ያካትታል እንዲሁም የምርት ስብሰባን ያካትታል። በተጨማሪ ደንበኞችን ማማከር ፤ ምርት መሰብሰብ ፤ ሽያጭ (ጅምላ ወይም ችርቻሮ) ን ያጠቃልላል።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የእጅ ጥበብ (ምሳሌ የተለያዩ መሳሪያዎችን መጠቀም)
  • አስቀድሞ ማሰብ እና እንክብካቤ (ምሳሌ እጽዋት ጥበቃ እና ማዳበሪያ አጠቃቀም ላይ )
  • ጥንካሬ እና አካላዊ ችሎታ
  • የተፈጥሮ እና የአካባቢ እውቀት

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Man on a tractor ploughing

ገበሬ

ይህ የስራ ዘርፍ የእጽዋት እና እንሣት እርባታን ያካትታል።

ግብርና እና አካባቢ
ዝርዝር አሳይገበሬ

ለአትክልተኛ የሚሆኑ ኮርሶች

መሰረታዊ ደረጃው በሙያቸው ለጀመሩ ሰዎች የታሰበ ነው። እዚህ በራስ ጥናት ክፍሎች ውስጥ ለወደፊቱ ሙያዎ መሰረታዊ እውቀትን ማግኘት ይችላሉ።

 

ኦርጋኒክ ምርት ማምረት

ኦርጋኒክ ምርት ማምረት

ግብርና እና አካባቢ ጥበቃ
ዝርዝር አሳይኦርጋኒክ ምርት ማምረት

ለምግብነት የሚውሉ አትክልቶች ማምረት መሠረታዊ ስልጠና

እርስዎ እና ቤተሰብዎ የሚፈልጓቸውን እና የሚወዷቸውን አትክልቶች ማምረት መጀመር ይችላሉ።

ግብርና እና አካባቢ ጥበቃ
ዝርዝር አሳይለምግብነት የሚውሉ አትክልቶች ማምረት መሠረታዊ ስልጠና

ሊወዷቸው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang