ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ገበሬ

ይህ የስራ ዘርፍ የእጽዋትና እንሣት ልማትን ያካታል

 

የግብርና ስራ ይህን ይመስላል

ማንቃት ያስፈልጋል

ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.

የገበሬ ስራ ምንድነው?

እንድ አርሶ አደሩ የሙያ ብቃት አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ወተት እና እንቁላል የመሳስሉ ምግቦችን ማምረትና መሽጥን ያካትታል። ይህም የእንሣት እና እጽዋት ምርቶችን ያካትታል ። እንደእጽዋት አይነቶቹ እንክብካቤ ማድረግ የሚያስፈልግ ሲሆን ለእንሣዎቹም በተመሳሳይ ንጽህናቸውን መጠበቅ ፤ ምርታቸውን መሰብሰብ (ምሳሌ እንቁላል ፤ስጋ) ፣  እንዲሁም ሽያጭን ያካትታል።

 

 

ምን ይጠይቃል?

  • ጥንካሬ እና አካላዊ ችሎታ
  • የተፈጥሮ እና የአካባቢ እውቀት
  • የተለያዩ ምርቶች እውቀት (የእንስሳት መኖ ፣ ማዳበሪያዎች)
  • የእጅ ቅልጥፍና (ለምሳሌ መሣሪያዎችን እና ማሽኖችን መጠቀም)

ሌሎች ሊወዷቸው የሚችሉ ስራዎች

Field with vegetables

የአትክልትና ፍራፍሬ አትክልተኛ

ይህ የሙያ ዘርፍ ተክሎች ስለማደግ እና መንከባከብ ነው።

ግብርና እና አካባቢ
ዝርዝር አሳይየአትክልትና ፍራፍሬ አትክልተኛ

ሌሎች ዘርፎችን ይመልከቱ

0 Bilder
Zum Seitenanfang