የሴራሚክ ባለሞያ
የሴራሚክ ባለሞያ ምንድነው የሚሰራው ?
እንደ ሴራሚክ ባላሞያናትዎ ሴራሚኮችን ፤ ሞዛይኮችን እንዲሁም ቴራዞን በመጠቀም ግድግዳዎችን ፣ ወለሎችን እና የፊት ገጽታዎችን ያስውባሉ። ስለምትሰሩባቸው ቁሳቁሶች ብዙ እውቀት ሊኖሮት ይገባል። ለምሳሌ ለሌሎች ቁሳቁሶች እንዴት ምላሽ እንደሚሰጡ ወይም በሙቀት እና በቀዝቃዛ ጊዜ እንዴት እንደሚሆኑ። ስራው ጥሩ እንዲሆን መከላከያ እና ኢንሱሌሽን ያደርጋሉ ይህም የተነጠፉት ነገሮች ቦታቸውን እንዲይዙ ያስችላል፤ ለዚህም የተለያዩ ማጣበቂያዎችን ይጠቀማሉ።በስራዎ ውስጥ የፈጠራ ሰው መሆን አለቦት ማንጠፍ እና አዲስ ሽፋኖችን ምስራት ብቻ ሳይሆን ያረጁ እና የተበላሹ ሽፋኖችን ማደስ የስራው አንድ አካል ነው።
ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?
- ትጋት (ለምሳሌ ሲቆርጡ እና ሲጫኑ)
- የቦታ ምናብ (ለምሳሌ ዕቅዶችን ሲያዘጋጁ)
- ጥሩ የአካል ሁኔታ (ለምሳሌ የጉልበት ስራ ለረጅም ጊዜ ሲሰሩ እና እቃዎችን ሲያነሱ)
- ጥሩ ፈጠራ እና የውበት ስሜት (ለምሳሌ ሞዛይኮች ሲፈጠሩ)
ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች
የጡብ ባለሞያ
ይህ ስራ ለመኖሪያ እና ለንግድ ቤት ግንባታ የሚሆኑ ጡቦችን የማዋዋቀር እና ማምረት ስራ ነው።
ቀለም ቀቢ
ይህ የሙያ ዘርፍ ቀለም መቀባትና ተያያዥ ስራዎችን ያካትታል።
አናጢ
ይህ የስራ ዘርፍ እንጨት እና ከእንጨት ስራ ጋር ተያያዥ ስራዎችን ያክትታል።
ቲንስሚዝ
ይህ የስራ ዘርፍ ሁሉንም የግንባታ ክፍሎችን በማምረት እና በመገጣጠም ላይ ያተኩራል።
በያጅ
ይህ የስራ ዘርፍ ብረት ብየዳ ላይ ያተኩራል።