ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

አናጢ

የአናጺ ስራ ምንድነው?

አናጢ እንደመሆንዎ መጠን አብዛኛው ስራዎ ከእንጨት ጋር ነው። ለምሳሌ ጠረጴዛዎች፣ ቁም ሣጥኖች፣ ወንበሮች፣  የሱቅ ዕቃዎች መደርደሪያ የመሳሰሉ እቃዎችን መስራት። እነዚህ የስራ ክፍሎች ብዙውን ጊዜ በደንበኛው ፍላጎት መሰረት የሚሰሩ  ናቸው።  በኮምፒተር ሲስተም የሚሰሩ ቴክኒኮችን ጨምሮ የተለያዩ ቴክኒኮችን በመጠቀም ከእንጨት እና ከእንጨት ግባቶች ተለያዩ ቁሳቁሶችን ያመርታሉ። በተጨመሪም አዲስ የስራ እቃዎችን ብቻ ሳይሆን የተበላሹ የቤት እቃዎችን መጠገን ይችላሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥንቃቄ (ለምሳሌ መለኪያዎችን መጠበቅ)
  • የእጅ ጥበብ ስራ (ለምሳሌ ጠንካራ የእንጨት ገጽታዎችን ሲገጣጠሙ)
  • ጥንቃቄ (ለምሳሌ በመጋዝ ሲሰሩ)
  • ፈጠራ እና የውበት ስሜት (ለምሳሌ የውስጥ መለዋወጫዎችን እና የቤት እቃዎችን ሲነድፉ)

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Hands lay tiles

የሴራሚክ ባለሞያ

ይህ ሙያ የሚያጠነጥነው የተለያዩ ንጣፎች በመስራት ላይ ነው።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይየሴራሚክ ባለሞያ
House building

የጡብ ባለሞያ

ይህ ስራ ለመኖሪያ እና ለንግድ ቤት ግንባታ የሚሆኑ ጡቦችን የማዋዋቀር እና ማምረት ስራ ነው።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይየጡብ ባለሞያ
Paint roller

ቀለም ቀቢ

ይህ የሙያ ዘርፍ ቀለም መቀባትና ተያያዥ ስራዎችን ያካትታል።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይቀለም ቀቢ
Man welding with welding goggles

በያጅ

ይህ የስራ ዘርፍ ብረት ብየዳ ላይ ያተኩራል

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይበያጅ

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang