ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የጡብ ባለሞያ

የጡብ ባለሞያ ምንድነው የሚሰራው?

የጡቦች መሰረት ይገነባሉ ፤ ያፈርሳሉ ፤ ውጫዊ እና ውስጣዊ ግድግዳዎችን እና የወለል ንጣፎችን ይገነባሉ። ለኮንክሪት ሥራ ፎርሙላ ይሠራሉ ፤ ኮንክሪት ይቀላቅላሉ ወይም ተዘጋጅቶ-በተደባለቀ ኮንክሪት ይሠራሉ። በተጨማሪም ግድግዳዎችን ይለጥፉ ሕንፃዎችን ለመሸፈን።  በጥገና እና እድሳት ስራ ወቅት መዋቅራዊ ጉዳቶችን እና መንስኤዎቹን ለይተው ያስተካክላሉ።

 

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥሩ የአካል ሁኔታ (ለምሳሌ የግንባታ ቁሳቁሶችን ለማንሳት እና ለመሸከም)
  • በእጅ ቅልጥፍና (ለምሳሌ ጡብ በትክክል ሲያቀናጅ)
  • የቁመቶች አካላዊ ቁጥጥር (ለምሳሌ መሰላል ላይ ሲሰሩ እና ስካፎልዲንግ ሲጠቀኡ)
  • በቡድን ውስጥ የመስራት ችሎታ (ለምሳሌ ከባድ ተገጣጣሚ ክፍሎችን ሲገጣጠም)

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Hands lay tiles

የሴራሚክ ባለሞያ

ይህ ሙያ የሚያጠነጥነው የተለያዩ ንጣፎች በመስራት ላይ ነው።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይየሴራሚክ ባለሞያ
Paint roller

ቀለም ቀቢ

ይህ የሙያ ዘርፍ ቀለም መቀባትና ተያያዥ ስራዎችን ያካትታል።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይቀለም ቀቢ
Hand during woodturning

አናጢ

ይህ የስራ ዘርፍ እንጨት እና ከእንጨት ስራ ጋር ተያያዥ ስራዎችን ያክትታል።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይአናጢ
Sheet metal work on the roof

ቲንስሚዝ

ይህ የስራ ዘርፍ ሁሉንም የግንባታ ክፍሎችን በማምረት እና በመገጣጠም ላይ ያተኩራል።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
Man welding with welding goggles

በያጅ

ይህ የስራ ዘርፍ ብረት ብየዳ ላይ ያተኩራል።

ሌሎች የእጅ ሥራዎች
ዝርዝር አሳይበያጅ

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang