ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ሜካትሮኒክስ ቴክኒሻን

ስራህን አሳየኝ! ሜካትሮኒክስ ቴክኒሻን

ማንቃት ያስፈልጋል

ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.

የሜካትሮኒክስ ቴክኒሻን ስራ ምንድነው?

የሜካቶኒክስ ቴክኒሻኖች እንደ ሮቦቶች ከመካኒካል፣ ከኤሌክትሮኒካዊ እና ከኤሌትሪክ አካላት የተውጣጡ ውስብስብ የሜካትሮኒክ ስርዓቶችን ይገነባሉ። የተለያዩ ክፍሎችን ፈትሽው ያስተከክላሉ። የተጠናቀቁ ሲስተሞችን ስራ ላይ ያውላሉ እና ተያያዥ ሶፍትዌሮች በፕሮግራም ተዘጋጅተዋል ይጭናሉ። ይህ የሚከናወነው በእቃው ንድፎች እና የንድፍ ስዕሎች መሰረት ነው። አንድ ሲስተም ለደንበኛው ከመሰጠቱ በፊት መሞከር አለበት። የሜካቶኒክስ ቴክኒሻን አስፈላጊ እና ዋናው ተግባር ጥገና ነው። ይህ የሜካኒካል ስርዓቶችን በየጊዜው መመርመርን ያካትታል። በዚህ መንገድ የተበላሹ ነገሮች ጉዳት ሳያደርሱ ሊታረሙ ይችላሉ። ይህ ስርዓቱ ሙሉ በሙሉ እንዳይበላሽ ይከላከላል።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ትጋት (ለምሳሌ ጉድለቶችን በመተንተን እና ማረም)
  • ቴክኒካል ግንዛቤ ጥንቃቄ 
  • ብልሀት እና የአይን-እጅ ቅንጅት (ለምሳሌ ክፍሎች ሲሰበሰቡ እና ሲተኩ)

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Pipes House connection

የማሽን ንፅህና ፣ ማሞቂያ እና አየር ማቀዝቀዣ

ይህ ሙያ ዘርፍ የንፅህና አጠባበቅ ስርዓቶችን መተግበር እና የአየር ማቀዝቀዣዎችን መትከል እና መስራት ነው።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይየማሽን ንፅህና ፣ ማሞቂያ እና አየር ማቀዝቀዣ
Turning maschine

የማሽን ባለሞያ

ይህ የሙያ ዘርፍ ትክክለኛ የብረት ቅርጻ ቅርጾችን በመሥራት ላይ ያተኩራል።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይየማሽን ባለሞያ
Switchgear

የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ

ይህ የሙያ ዘርፍ የኤሌክትሪክ ስራዎች ላይ ያተኩራል።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይየኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ
Milling machine

ብረት መቁረጥ

ይህ የስራ ዘርፍ ብረት መቁረጥ ላይ ያተኩራል።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይብረት መቁረጥ

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang