ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ

ስራዎን ያሳዩ! የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ

ማንቃት ያስፈልጋል

ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.

የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ ስራ ምንድነው ?

እንደ ኢንደስትሪ ኤሌትሪክ ባለሙያ የኤሌክትሪክ ስራዎችን ይሰራሉ። በሠራተኛ ደህንነት መሰረት በኩባንያው ውስጥ ለምሳሌ ለኤሌክትሪክ ስራዎች ኃላፊነት አለብዎት። ከመጀመሪያው ጀምሮ ከሁሉም መስኮች መካከል በመምረጥ እና በመረጡት መስክ መስራት ይችላሉ። ስራዎ መገጣጠም እና የሜካኒካል ክፍሎችን ማገናኘት ፤ የኤሌክትሪክ ስርዓቶችን መመርመር እና በትክክል መስራታቸውን ማረጋረጥ፤ በሌላ አነጋገር በኤሌክትሪክ ምክንያት የሚደርሱ አደጋዎችን ይከላለላሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • እንክብካቤ (ለምሳሌ የኤሌክትሪክ እና ሜካኒካል ተግባራትን ሲፈትሹ እና ሲለኩ)
  • ጥንቃቄ (ለምሳሌ ቀጥታ ክፍሎች እና የቮልቴጅ ግንኙነቶች ላይ ሲሰሩ)
  • ቴክኒካዊ ግንዛቤ (ለምሳሌ መሣሪያዎችን እና ስርዓቶችን ሲንከባከቡ)
  • ቅልጥፍና (ለምሳሌ ገመዶችን ሲሰበስቡ እና ሲፈቱ)

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Pipes House connection

የማሽን ንፅህና ፣ ማሞቂያ እና አየር ማቀዝቀዣ

ይህ ሙያ ዘርፍ የንፅህና አጠባበቅ ስርዓቶችን መተግበር እና የአየር ማቀዝቀዣዎችን መትከል እና መስራት ነው።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይየማሽን ንፅህና ፣ ማሞቂያ እና አየር ማቀዝቀዣ
Turning maschine

የማሽን ባለሞያ

ይህ የሙያ ዘርፍ ትክክለኛ የብረት ቅርጻ ቅርጾችን በመሥራት ላይ ያተኩራል።

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይየማሽን ባለሞያ
Milling machine

ወፍጮ መቁረጫ

ይህ ሙያ በአምራችነት ውስጥ ከብረት የተሰሩ ስራዎችን ለመስራት ነው

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይወፍጮ መቁረጫ
Industrial plant for engine production

ሜካትሮኒክስ ቴክኒሻን

ይህ ሙያ የሜካቶኒክ ስርዓቶችን ማምረት ያካትታል

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል
ዝርዝር አሳይ ሜካትሮኒክስ ቴክኒሻን

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang