ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የመጋዘን ሰራተኛ

መጋዘን እና ዕቃዎች ባለሙያ

ይህ የሙያ ዘርፍ ዕቃዎችን መቀበል እና ማከማቸትን ያካትታል።

 

የመጋዘን ሰራተኛ ምን ይሰራል?

እንደ መጋዘን ሰራተኛ ከሁሉም ዓይነት ዕቃዎች ጋር ይገናኛሉ እና ይፈትሹዋቸው። ጭነት እና ማራገፊያ ያደራጃሉ። ይህንን ለማድረግ እቃዎቹን ይለያሉ፤ ወደተዘጋጀላቸው ቦታ ያቀርባሉ፤ እና በጥንቃቄ መቀመጡን ያረጋግጣሊ፤ እቃዎቹ በጥሩ ሁኔታ ውስጥ መቀመጡን ማረጋገጥ አለብዎት ። ይህም ማለት በጣም ሞቃት እና በጣም ቀዝቃዛ ቦት አላይ እቃዎች መቀመጥ የለባቸውም።  እንዲሁም መላኪያዎችን ይሰበስባሉ፣ እቃዎቹን ያሽጋሉ እና ተጓዳኝ ሰነዶችን እንደ የመላኪያ ማስታወሻዎች ወይም የጉምሩክ መግለጫዎች ያዘጋጃሉ። የጭነት መኪናዎችን፣ ኮንቴይነሮችን ወይም የባቡር ፉርጎዎችን መጫን እና ፎርክሊፍቶችን ማስኬድ እንዲሁም እቃዎችን ማዘዝ እና ክፍያ ማደራጀት የስራዎ አካል ናቸው።

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ድርጅታዊ ክህሎቶች እና ትጋት

  • የቦታ ምናብ

  • ጥንቃቄ እና የኃላፊነት ስሜት (ለምሳሌ የመጋዘን ተሽከርካሪዎችን ሲጠቀሙ)

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Parcel deliverer with parcel

መልእክት አድራሽ

ይህ የሞያ ዘርፍ እቃ እና መልእክት ማድረስን ያካትታል።

ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ
ዝርዝር አሳይመልእክት አድራሽ
Truck on the road

የከባድ መኪና ሹፊር

ይህ የሙያ ዘርፍ ክባድ መኪና ማሽከርከር እና እቃ ማመላለስን ያካትታል።

ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ
ዝርዝር አሳይየከባድ መኪና ሹፊር

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang