ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የከባድ መኪና ሹፊር

የከባድ መኪና ሹፌር ምን ይሰራል ?

እንደ የጭነት መኪና ሹፌር፣ በመንገድ ላይ ብዙ ጊዜዎትን እና የ ትልልቅ ተሽከርካሪዎች ጎማ ስራ ላይ ብዙ ጊዜ ሊያሳልፉ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ እንደ አውቶቡስ ሹፌር ሆነው ሰዎችን ማጓጓዝ ይችላሉ። ነገር ግን በእቃ ማጓጓዣ እና በማጓጓዣ እቃዎች አያያዝ ውስጥም መስራት ይችላሉ። ወደ መድረሻቸው ለሚወስዷቸው ሰዎች ወይም እቃዎች ተጠያቂው እርስዎ ነዎት። ለዚያም ነው በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያለውን የመንገድ ትራፊክ ህግን ጠንቅቀው ማወቅ ያለበዎት። እንዲሁም በተሽከርካሪዎ ላይ መደበኛ ምርመራዎችን ያካሂዳሉ እናም መሰረታዊ መመሪያዎችን መከተል ይኖርቦታል።

 

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የኃላፊነት ስሜት (ለምሳሌ ተሽከርካሪውን መፈተሽ)
  • ጥንቃቄ ማድረግና እና የማተኮር ችሎታ (ለምሳሌ በከባድ ትራፊክ ውስጥ)
  • የእይታ ትክክለኛነት እና ትኩረት ማድረግ (ለምሳሌ ምልክቶችን  ሲመለከቱ)
  • የውሳኔ አሰጣጥ እና ምላሽ ችሎታዎች (ለምሳሌ አደገኛ ሁኔታዎችን ማወቅ እና ምላሽ መስጠት)
  • ቴክኒካዊ ግንዛቤ (ለምሳሌ በተሽከርካሪው ላይ የችግር/ብልሽት ምልዕክቶች ቢኖሩ)

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Parcel deliverer with parcel

መልእክት አድራሽ

ይህ የሞያ ዘርፍ እቃ እና መልእክት ማድረስን ያካትታል።

ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ
ዝርዝር አሳይመልእክት አድራሽ
High level rack with forklift

የመጋዘን ሰራተኛ

ይህ የሙያ ዘርፍ እቃዎችን መቀበልን እና የመጋዘን አስተዳደርን ያካትታል ።

ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ
ዝርዝር አሳይየመጋዘን ሰራተኛ

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang