ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

እንግዳ ተቀባይ

ይህ የሞያ ዘርፍ በሆቴሎች ውስጥ እንግዶችን መቀበልና መንከባክብን ያጠቃልላል

 

የእንግዳ ተቀባይ ስራ ምንድነው?

የሆቴል ስፔሻሊስት እንደመሆኖ በእለት ተእለት የስራ ህይወትዎ ውስጥ በተለያዩ ተግባራት ምክንያት አስደሳች እና የተለያዩ ስራዎችን ሊሰሩ ይችላሉ። ሁልጊዜ አስፈላጊ በሆነበት ቦታ ይሰራሉ ፤ ይህም በእንግዳ መቀበያ፤ በአገልግሎት ወይም በሂሳብ አያያዝ ውስጥ ሊሆን ይችላል። ይህ ማለት በሆቴሉ ውስጥ በየቀኑ ብዙ ስራዎችን ይሰራሉ ማለት ነው።  ሆቴል ውስጥ ከስራ ሰአት እጪ ሊሰሩ ይችላሉ ለእርስዎ ይህም ማለት የፈረቃ ስራ ፤ ቅዳሜና እሁድንም ሊያካትት ይችላል። በስራዎ ወቅት ከእንግዶች እና ሰራተኞች ጋር ብዙ ይነጋገራሉ። የሆቴል ስፔሻሊስት እንደመሆንዎ መጠን በዋናነት በሆቴሎች ውስጥ ይሰራሉ። ነገር ግን በሆቴል ኢንዱስትሪ ብቻ አይወሰንም። እንዲሁም የሆቴል ስፔሻሊስቶችን በእንግዳ ማረፊያዎች፣ በእንግዳ ማረፊያ ቤቶች፣ ሬስቶራንቶች፣ ካፌዎች እና ሆስፒታሎች ሳይቀር መስራት ይችላሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የተግባቦት ችሎታ
  • ጭንቀት መቋቋም እና የመቋቋም ችሎታ
  • የደንበኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ እውቀት
  • ጥሩ የአካል ሁኔታ
  • በቡድን ውስጥ የመሥራት  ፍቅር

በእንግዳ ተቀባይ ዘርፍ ያሉ ኮርሶች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang