ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

አስተናጋጅ

 ይህ የስራ ዘርፍ በሆቴሎችና ሬስቶራንቶች እንግዶችን ማስተናገድን ያካትታል።

 

የአስተናጋጅ ስራ ምንድነው?

እንደ አስተናጋጅ በመመገቢያ ተቋማት ውስጥ የእንግዶችን ደህንነት የጠብቃሉ። ምግብ እና መጠጦችን ያቀርውባሉ፣ ትዛዝ የቀበላሉ እና ሒሳቦችን የሰበስባሉ። ምግብ እና መጠጦቹን በደንብ ማወቅ አለቦት ፤ ስለምግብ እና መጠጥ ምርጭዐ ምክሮችን መስጠት እና እንግዶችን ማማከር ይችላሉ። በተለይም የምግብ ለሰዎች የማይስማሙ ምግቦች በተመለከተ ይህ በጣም አስፈላጊ ነው። ውዳሴንም ሆነ ትችትን መቀበል የስራው አንድ አካል ነው።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የተገባቦት ችሎታ
  • ጭንቀት መቋቋም እና የመቋቋም ችሎታ
  • የደንበኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ እውቀር
  • የማስታወስ ችሎታ (ለምሳሌ ትዕዛዝ ለመቀበል)
  • ጥሩ የአካል ሁኔታ

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Nail varnish and make up

የውበት ባለሞያ

ይህ የስራ ዘርፍ ስለ አካል እንክብካቤ እና ስነ ውበት ነው።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይየውበት ባለሞያ
Hands knead a dough

ዳቦ ጋጋሪ

ይህ ዘርፍ ዳቦ መጋገርን ይመለከታል።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይዳቦ ጋጋሪ
Confiserie market offer

ኬክና ጣፋጭ ስራ

ይህ የስራ ዘርፍ የተላያዩ ኬኮችን ጣፋጮችን መስራትን ያካትታል

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይኬክና ጣፋጭ ስራ

እንግዳ ተቀባይ

ይህ የሞያ ዘርፍ በሆቴሎች ውስጥ እንግዶችን መቀበልና መንከባክብን ያጠቃልላል

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይእንግዳ ተቀባይ

የሜካፕ ባለሞያ

ይህ የሞያ ዘርፍ በሜካፕ ሰዎችን ማስዋብ ያካትታል።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይየሜካፕ ባለሞያ

የፊልም ባለሞያ

ይህ የሙያ ዘርፍ በጋዜጠኝነ ዘርፍ የፊልም ስራ እና አርታኦትን ያካትታል።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይየፊልም ባለሞያ

የጽዳት ሰራተኛ

ይህ የሙያ ዘርፍ ንጽህና እና ጽዳትን ያላትታል

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይየጽዳት ሰራተኛ

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang