ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የፊልም ባለሞያ

ስራዎን ያሳዩ !የፊልም ባለሞያ

ማንቃት ያስፈልጋል

ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.

የፊልም ባለሞያ ስራ ምንድነው ?

የፊልም ባለሞያ ለፊልም፣ ለቴሌቪዥን እና ለዲጂታል ቅርፀቶች አስተዋጾ ያደርጋል። ይህም ማለት አንድ ፊልም ሰሪ አርታዒ፣ ካሜራማን፣ ተራኪ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ጽንሰ-ሐሳቡን ይፈጥራሉ ፤  ያደራጃሉ ፤ ሃሳቦችዎን ይቀርጻሉ እናም በኮምፒዩተር ላይ ያስተካክላሉ።

 

እንደ ፊልም ሰሪ ለቲቪ ወይም ለፊልም፣ ለዶክመንተሪዎች፣ ለሙዚየሞች፣ ለማስታወቂያ ድርጅቶች ወዘተ መስራት ይችላሉ።  ሌላው አማራጭ የእርስዎን ንግድ በመክፈት ፊልም ለግል ደንበኞች መስራት ነው።

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የፈጠራ ስሜት
  • ውጥረትን መቋቋም
  • ተለዋዋጭነት እና መላመድ (ለምሳሌ ለአዲስ ደንበኞች፣ ስራ እና አካባቢ)
  • በጥንቃቄ መስራት

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Nail varnish and make up

የውበት ባለሞያ

ይህ የስራ ዘርፍ ስለ አካል እንክብካቤ እና ስነ ውበት ነው።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይየውበት ባለሞያ
Hands knead a dough

ዳቦ ጋጋሪ

ይህ ዘርፍ ዳቦ መጋገርን ይመለከታል።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይዳቦ ጋጋሪ
Confiserie market offer

ኬክና ጣፋጭ ስራ

ይህ የስራ ዘርፍ የተላያዩ ኬኮችን ጣፋጮችን መስራትን ያካትታል

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይኬክና ጣፋጭ ስራ

እንግዳ ተቀባይ

ይህ የሞያ ዘርፍ በሆቴሎች ውስጥ እንግዶችን መቀበልና መንከባክብን ያጠቃልላል

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይእንግዳ ተቀባይ

የጽዳት ሰራተኛ

ይህ የሙያ ዘርፍ ንጽህና እና ጽዳትን ያላትታል

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይየጽዳት ሰራተኛ

የሜካፕ ባለሞያ

ይህ የሞያ ዘርፍ በሜካፕ ሰዎችን ማስዋብ ያካትታል።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይየሜካፕ ባለሞያ
Waiter with plate

አስተናጋጅ

ይህ የስራ ዘርፍ በሆቴሎችና ሬስቶራንቶች እንግዶችን ማስተናገድን ያካትታል።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይአስተናጋጅ

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang