ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የጽዳት ሰራተኛ

የጽዳት ሰራተኛ ስራ ምንድነው ?

የተለያዩ ህንጻዎች እና የግል ቤተሰቦችን ውስጥ እና ውጪ  ያጸዳሉ። ለምሳሌ የሕዝብ ሕንፃዎችን እንደ ሆስፒታሎች፣ ቢሮዎች፣ ጂምናዚየሞችን እና የመዋኛ ገንዳዎችን ያጸዳሉ። በግል ቤት ውስጥ ሁሉንም ዓይነት የጽዳት ስራዎችን ያከናውናሉ። ለአንድ ጊዜ ሥራ ወይም ለሳምንታዊ ስራ ሊቀጠሩ ይችላሉ። ሁሉም በደንበኛው ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው.

 

ይህ የሙያ ዘርፍ በንፅህና እና በአካባቢ ጥበቃ ዘርፎች ብዙ እድሎችን ይሰጣል። ለምሳሌ በአካባቢ ላይ ብዙም ተጽእኖ ስሌላቸው አማራጭ የጽዳት ዘዴዎች ይማራሉ።

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥሩ የአካል ሁኔታ (ለምሳሌ ለረጅም የጉልበት ስራዎችን ለመሥራት)
  • እንክብካቤ እና የኃላፊነት ስሜት
  • ታማኝነት/አስተማማኝነት (ሰዎች ቤት ውስጥ ስለሚሰሩ)
  • የማጽዳት ፍላጎት

ሊወዷችው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

Nail varnish and make up

የውበት ባለሞያ

ይህ የስራ ዘርፍ ስለ አካል እንክብካቤ እና ስነ ውበት ነው።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይየውበት ባለሞያ
Hands knead a dough

ዳቦ ጋጋሪ

ይህ ዘርፍ ዳቦ መጋገርን ይመለከታል።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይዳቦ ጋጋሪ
Confiserie market offer

ኬክና ጣፋጭ ስራ

ይህ የስራ ዘርፍ የተላያዩ ኬኮችን ጣፋጮችን መስራትን ያካትታል

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይኬክና ጣፋጭ ስራ
Waiter with plate

አስተናጋጅ

ይህ የስራ ዘርፍ በሆቴሎችና ሬስቶራንቶች እንግዶችን ማስተናገድን ያካትታል።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይአስተናጋጅ

የፊልም ባለሞያ

ይህ የሙያ ዘርፍ በጋዜጠኝነ ዘርፍ የፊልም ስራ እና አርታኦትን ያካትታል።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይየፊልም ባለሞያ

የሜካፕ ባለሞያ

ይህ የሞያ ዘርፍ በሜካፕ ሰዎችን ማስዋብ ያካትታል።

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይየሜካፕ ባለሞያ

እንግዳ ተቀባይ

ይህ የሞያ ዘርፍ በሆቴሎች ውስጥ እንግዶችን መቀበልና መንከባክብን ያጠቃልላል

አገልግሎት እና ጋስትሮኖሚ
ዝርዝር አሳይእንግዳ ተቀባይ

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang